Published • loading... • Updated
በአማራ ክልል በጤና ጣቢያዎች የሚሰጠውን የእናቶች ህክምና አገልግሎት ለማሻሻል እየተሰራ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
በአማራ ክልል በጤና ጣቢያዎች የሚሰጠውን የእናቶች ህክምና አገልግሎት ለማሻሻል እየተሰራ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በክልሉ በሚገኙ ጤና ጣቢያዎች ውስጥ የሚሰጠውን የእናቶች ህክምና አገልግሎት ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ ነው አለ። ቢሮው “ፈጠራና ዘላቂ ፋይናንስ ለጤናማ እናትነት” በሚል መሪ ሀሳብ የተከበረውን ጤናማ የእናትነት ወር ማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አበበ ተምትሜ እንዳሉት÷ በክልሉ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
