ይድረስ ለዝጋቤር - Ethiopia Observer
Summary by Ethiopia Observer
1 Articles
1 Articles
All
Left
Center
Right
ይድረስ ለዝጋቤር - Ethiopia Observer
ለኦቦ ቦጎሳ ቀኖ + ለአዴ ሶሬቲ መታሰቢያ ይሁን + ወንዙን ተሻግሮ ጉብታው ላይ ባለ ሣር ክዳን ቤት፤ ከአጠገቡ የተራበ ሕጻን ሆድ የምታክል ያጋደለች የእህል ጎተራ፤ ፈንጠር ብሎ ማማ፣ ማማው ላይ ከወጣህ የበቆሎ ማሣ ከዳር ዳር እንደ እጅህ መዳፍ ወለል ብሎ ይታይሃል፤ በቆሎ አዘርዝሯል፣ ዱባ በሆዱ ተስቦ ተሳስቦ ጡት እንደ ተጋተ እምቦሳ መሬቱን ነክሶታል፤ ጎመን ከእንቅልፍ ባንኖ እንደ ተነሳ ጎልማሳ ተንጠራርቶ ቆሟል፤ ምነው እግዚአብሔር ዝናቡን አንዴ በለቀቀው፣ ከተቋረጠ ወር አለፈ… ጋዲስ ከጧት ጀምሮ ሰማይ ሰማዩን ሲያይ፣ የደመናውን አኳኋን ሲያጠና ማማው ላይ ዋለ፤ … በስተ ሰሜን ምሥራቅ አጨልሞ ያየሩ ሽታ ለውጧል… ጋዲስ ማማው ላይ እንደ ቆመ ዝግ ባለ ድምጽ “እናንተ ስጡን…
·Ethiopia
Read Full ArticleCoverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
Ownership
To view ownership data please Upgrade to Vantage