Published • loading... • Updated
በኦሮሚያ ክልል የእናቶች እና ህጻናት ጤና ለመጠበቅ የሚሰራው ስራ ውጤት እያመጣ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
በኦሮሚያ ክልል የእናቶች እና ህጻናት ጤና ለመጠበቅ የሚሰራው ስራ ውጤት እያመጣ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የእናቶች እና ህጻናት ጤና ለመጠበቅ የሚሰራው ስራ ከፍተኛ ውጤት እያመጣ ነው አለ የክልሉ ጤና ቢሮ። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ነጻነት ወርቅነህ (ፕ/ር) በክልሉ ጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ የእናቶች እና ህፃናትን ጤና ለመጠበቅ እየተደረገ ያለውን ጥረት ተመልክተዋል። ነጻነት ወርቅነህ (ፕ/ር) ከምልከታው በኋላ በሰጡት አስተያየት፤ እንደ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
