Published • loading... • Updated
የህብረቱ ጉባዔ እንግዶችን በማስተናገድ ረገድ ኩራትን የሚፈጥሩ ተግባራት የተገለጡበት ነበር - ከንቲባ አዳነች አቤቤ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
የህብረቱ ጉባዔ እንግዶችን በማስተናገድ ረገድ ኩራትን የሚፈጥሩ ተግባራት የተገለጡበት ነበር - ከንቲባ አዳነች አቤቤ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 39ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባዔ እንግዶችን በማስተናገድ ረገድ ኩራትን የሚፈጥሩ ተግባራት የተገለጡበት ነበር አሉ። የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ እና የዲፕሎማሲ ማዕከል የሆነችውን አዲስ አበባ ለጉባዔው ጽዱ፣ ውብ እና ሰላማዊ እንዲሁም የአፍሪካዊያን ኩራት እንድትሆን የተለያዩ ባለድርሻዎች አስተዋጽኦ አበርክተዋል። ጉባዔው በስኬት እንዲጠናቀቅ የድርሻቸውን ለተወጡ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
