Published • loading... • Updated
በገጠር ኮሪደር መርሐ ግብር የአርሶና አርብቶ አደሮችን ሕይወት የመቀየር ሥራ በመስፋፋት ላይ ይገኛል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
በገጠር ኮሪደር መርሐ ግብር የአርሶና አርብቶ አደሮችን ሕይወት የመቀየር ሥራ በመስፋፋት ላይ ይገኛል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በገጠር ኮሪደር መርሐ ግብር የአርሶ እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት የመቀየር ሥራ በመላው ሀገራችን በመስፋፋት ላይ ይገኛል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ በምስራቅ ወለጋ ዞን የመደ ጃለላ ቀበሌ የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራን መጎብኘታቸውን አስታውቀዋል። በዚህም በገጠር ኮሪደር መርሐ ግብር የአርሶ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
