ኢንስቲትዩቱ ከ80 በላይ የጥናትና ምርምር ሥራዎችን አከናወነ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
All
Left
Center
Right
ኢንስቲትዩቱ ከ80 በላይ የጥናትና ምርምር ሥራዎችን አከናወነ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል የሕግና ፍትሕ ኢንስቲትዩት አዳዲስ ፖሊሲዎችን ለማርቀቅና ለሕግ ማሻሻያ ግብዓት የሚሆኑ ከ80 በላይ የጥናትና ምርምር ሥራዎች ማከናወኑን ገለጸ፡፡ ኢንስቲትዩቱ በተቋቋመበት ዓላማ መሠረት ለፍትሕ ተቋማት የአቅም ግንባታ ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ምትኩ ማዳ ለፋና ዲጂታል ገልጸዋል፡፡ ተቋሙ የፍትኽ ዘርፍ የመረጃ ማዕከል በመሆን እያገለገለ እንደሚገኝ ገልጸው፤ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
Ownership
To view ownership data please Upgrade to Vantage