Published • loading... • Updated
ዳራሮ በዓል ባህላዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ የሚከበር የክልሉ ድንቅ እሴት ነው - አቶ ጥላሁን ከበደ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
ዳራሮ በዓል ባህላዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ የሚከበር የክልሉ ድንቅ እሴት ነው - አቶ ጥላሁን ከበደ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዳራሮ በዓል የጌዴኦ ሕዝብ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአብሮነትና የወንድማማችነት ዕሴቶችን በያዙ ስርዓቶች እና ኩነቶች ባህላዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ የሚከበር ድንቅ እሴት ነው አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ። የጌዴኦ ብሔረሰብ የአዲስ ዓመት ማብሰሪያና ተስፋ መሰነቂያ የሆነው የዕርቅና የይቅርታ በዓል “ዳራሮ” ማጠቃለያ መርሐ ግብር በዲላ ከተማ እየተከበረ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
