Published • loading... • Updated
የሸዋሮቢት ከተማ የፀጥታ ሀላፊ በታጣቂዎች ተገደሉ - Wazemaradio
Summary by wazemaradio.com
1 Articles
1 Articles
የሸዋሮቢት ከተማ የፀጥታ ሀላፊ በታጣቂዎች ተገደሉ - Wazemaradio
ዋዜማ- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ለማ ወንድአፈረው ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት መገደላቸውን ዋዜማ ከአካባቢው ምንጮች ስምታለች። የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ ኃላፊዎች በታጣቂዎች ሲገደሉ፣ ይህ ሦስተኛው ነው። ሃላፊው በታጣቂዎች ጥቃት መገደላቸውን የከተማ አስተዳደሩ ዓርብ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 ዓ፣ም አመሻሽ ላይ ባወጣው የሐዘን መግለጫ አረጋግጧል። የከተማ አስተደደሩ በሃላፊው
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium