Published • loading... • Updated
ሕዝባዊ ውይይቶች ወቅታዊና ሀገራዊ ችግሮችን ለመለየትና መፍትሄ ለመስጠት… - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
ሕዝባዊ ውይይቶች ወቅታዊና ሀገራዊ ችግሮችን ለመለየትና መፍትሄ ለመስጠት… - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ጋር የተደረጉ ሕዝባዊ ውይይቶች መንግሥት ወቅታዊና ሀገራዊ ችግሮችን ለይቶ መፍትሄ እንዲሰጥ ያግዛል አሉ ምሁራን፡፡ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህር ቢመርቅ በሪሁን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ሕዝባዊ ውይይቶች የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ዕድል የሚፈጥሩ ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ የገጠማትን የውስጥና የውጭ ተግዳሮቶች ለመመከት ሕዝብን ያሳተፉ ውይይቶች […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium