Press Release from International Amhara Movement (IAM)
Summary by Amhara Association O
1 Articles
1 Articles
Press Release from International Amhara Movement (IAM)
ዓለምአቀፍ የአማራ ንቅናቄ (ዓየን)International Amhara Movement (iAM)ነሀሴ ፴ ቀን ፪ሽ፲ ፯ ዓመተምህረት።የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የአንድነት ስምምነት ላይ በመድረሱ የተሰጠ የደስታ መግለጫ።የአፋብኃ ነሀሴ ፳ ፰ ቀን ፪ሽ፲ ፯ ዓመተምህረት በጽሁፍ አንዲሁም አመራሮቹ ነሀሴ ፳ ፱ ቀን ፪ሽ፲ ፯ በድምጽ የሰጡትን የጋራ መግለጫዎች ዓለምአቀፍ የአማራ ንቅናቄ (ዓየን) በታላቅ ደስታ በመቀበል ተግባራዊ ምላሽ ለመስጠት ዝጝጁነቱን ያረጋግጣል።በቋራ ቃል ኪዳን የተመሰረተው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ያጋጠሙትን የውስጥ ልዩነቶች በትእግስት አና በጥበብ በመፍታት በአንድነት ለመጓዝ ስምምነት ላይ መድረሱ ለአማራ ሕዝብ የህልውና ትግል አሸናፊነት ወሳኝ እርምጃ እንደሆነ ዓለም …
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium