Published • loading... • Updated
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ለ”ጨረቃ ቤቶች” የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊሰጥ ነው - Wazemaradio
Summary by wazemaradio.com
1 Articles
1 Articles
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ለ”ጨረቃ ቤቶች” የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊሰጥ ነው - Wazemaradio
ማረጋገጫ የማይሰጣቸው ከተሞች ተለይተዋል ዋዜማ- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት፣ በክልሉ ያሉ ሕገወጥ ወይም በተለምዶ "ጨረቃ ቤት" ተብለው የሚታወቁ ካርታ እና ፕላን የሌላቸውን ቤቶች ባሉበት ሕጋዊ ሊያደርግ እና የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ሊሰጥ መሆኑን ዋዜማ ሠምታለች። የክልሉ መንግሥት ምክር ቤት ወይም ጨፌ ኦሮሚያ፣ ባሳለፍነው መጋቢት 10፣ 2018 ዓ፣ም ባካሄደው 6ኛ የሥራ ዘመን፣ 5ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ጉባኤው፣ መመሪያውን
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
