Published • loading... • Updated
ሀገር አቀፍ የአዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና እና ምዘና ውድድር መካሄድ ጀመረ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
ሀገር አቀፍ የአዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና እና ምዘና ውድድር መካሄድ ጀመረ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር አቀፍ የአዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና እና ምዘና ውድድር በኦሮሚያ ክልል አስተናጋጅነት በአዳማ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። “የአዳጊ ስፖርተኞች ልማት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄደው ውድድር መክፈቻ ሥነ ሥርዓት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ይገኛል። በመክፈቻ መርሐ ግብሩ ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስር ሸዊት ሻንካ እንዳሉት÷ የሀገርን […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
