4 Articles
4 Articles
እስራኤል በኢራን የኒውክሌር ሥፍራዎች እና የጦር አዛዦቿ ላይ በማነጣጠር የፈፀመችው ከፍተኛ ጥቃት በመካከለኛዉ ምሥራቅ ትልቅ ውጥረትን ፈጥሮል፤ የነዳጅ ዘይት ዋጋም እንዲሻቅብ አድርጐል።ብዙዎች ቀጣዩ ምንድነው የሚል ጥያቄ በማንሳት ላይ ናቸው። ኢራን መቼና የት ነው ያፀፋ ምላሽ የምትሰጠው? የእስራኤን ጥቃት ተከትሎ ዓርብ ጠዋት ላይ ኢራን በእስራኤል ላይ መጠነ ሰፊ የድሮን ጥቃቶችን በመፈጸም ምላሽ ሰጥታለች።ሁሉም ግን እንዲከሽፉ ተደርጏል ሲል የእስራኤል ጦር አስታውቋል። አርብ ምሽት ላይ “እውነተኛ ቃል ኪዳን 3” ብሎ በሚጠራ ዘመቻ ኢራን በእስራኤል ላይ በርካታ ባሊስቲክ ሚሳይሎችን አስወንጭፋለች።ነዋሪዎች በቦምብ መጠለያ አካባቢ እንዲሆኑ የእስራኤል ሠራዊት ሲመክር፣ የአደጋ ማስጠንቀቂያ ጥሪ በመላ ሃገሪቱ
Israel's attacks on Iran's nuclear program and military commanders have launched a far-reaching war in the Middle East, triggered oil prices...
Coverage Details
Bias Distribution
- 100% of the sources are Center
To view factuality data please Upgrade to Premium