Published • loading... • Updated
በህገ ወጥ መንገድ ነዳጅ ሲቀዱ የተያዙ የነዳጅ ማደያ ሰራተኞች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
በህገ ወጥ መንገድ ነዳጅ ሲቀዱ የተያዙ የነዳጅ ማደያ ሰራተኞች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በህገ ወጥ መንገድ ነዳጅ ሲቀዱ የተያዙ ሁለት የነዳጅ ማደያ ሰራተኞች በእስራት እና በገንዘብ ተቀጡ። የቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው ተከሳሾች አዲስ ሙሉጌታ እና ሀረገወይን ዳጉ የተባሉ የኦላ ነዳጅ ማደያ ሰራተኞች ናቸው። የኦሮሚያ ክልል የሞጆ ከተማ ዓቃቤ ሕግ ጽ/ቤት ተከሳሾቹ ላይ የነዳጅ ውጤቶችን የግብይት ስርዓት ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1363/2017 […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
