Published 4 days ago • loading... • Updated 4 days ago
የቀድሞ ሕወሓት በትግራይ ክልል የሚከናወኑ የዘላቂ ሰላምና ልማት ግንባታ ጥረቶችን እያደናቀፈ ነው - አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
የቀድሞ ሕወሓት በትግራይ ክልል የሚከናወኑ የዘላቂ ሰላምና ልማት ግንባታ ጥረቶችን እያደናቀፈ ነው - አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል መንግሥት የትግራይን ዘላቂ ሰላምና ልማት ለማስቀጠል የወሰደውን ቁርጠኝነት የቀድሞ ሕወሓት ራሱን ለዕኩይ ዓላማ ለማደራጀት ተጠቅሞበታል አሉ አረጋዊ በርሔ (ዶ/ር)፡፡ የቀድሞው ሕወሓት ሊቀ መንበር የነበሩት አረጋዊ በርሔ (ዶ/ር) እንዳሉት፥ የፌደራል መንግሥት ከፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ማግስት የክልሉን ጊዜያዊ አስተዳደር በማዋቀር ሰብዓዊ ድጋፍና መልሶ ግንባታን ለማፋጠን ከፍተኛ በጀት መድቦ […]

Father's Day SaleGet 40% off Vantage subscriptions for yourself or a friend.Get Started
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
