ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ አረጋገጠች - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
All
Left
Center
Right
ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ አረጋገጠች - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ሱዳን ሰላምና መረጋጋት ከኢትዮዽያ ብሔራዊ ጥቅም ጋር የተሳሰረ በመሆኑ የኢትዮጵያ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀኔራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ጌታቸው ረዳ፤ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት እና ምክትል ፕሬዚዳንቱ ቤንጃሚን ቦልሜል ጋር ተወያይተዋል። የልዑካን […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
Ownership
To view ownership data please Upgrade to Vantage