የሲአይኤ መጽሐፍ ክለብ - Ethiopia Observer
Summary by Ethiopia Observer
1 Articles
1 Articles
የሲአይኤ መጽሐፍ ክለብ - Ethiopia Observer
በ1950 በፈረንሳይ በስደት ይኖር የነበረው ፖላንዳዊ ጄርዚ ጊድሮይክ ሥነ ጽሑፋዊ ዳሰሳ የሚያደርግ መፅሔት ማሣተም ጀምሮ ነበር።ግን ወጪውን አልቻለውም። በተወሰነ መልኩ፥ የመፅሔቱ አላማ፥ ሀገሩ ፖላንድ ከወደቀችበት የኮሚኒስት ቀንበር ነፃ ማውጣት ነበር። በፈረንሳይ አገር የገንዘብ ድጋፍ ማግኘት አስቸጋሪ ሆነበት።ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ፥ በፓሪስ ከተማ የሚኖሩት፥ የፖላንድ ዜጎች ለራሳቸው በድህነት የሚማቅቁ ነበሩ።የፈረንሳይ ምሁራን ደግሞ ከሶቭየት ሕብረት ጋር በፍቅር ተነክፈው ነበር።ስለዚህም ጊድሮይክ ማንም ሊያደርገው እንደሚችለው ሁሉ ፤ የአሜሪካኖችን በር አንኳኳ። ምላሹን ያገኘው ካልተጠበቀ አካል ነው።ከአሜሪካ የስለላ ተቋም! የሲአይኤ አባላት ኩልቱራ የተባለውን መጽሔቱ ለመደገፍ በዓመት 10,0
·Ethiopia
Read Full ArticleCoverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium