Published 10 days ago • loading... • Updated 10 days ago
የአርባ ምንጭ ኩሪፍቱ ሪዞርት የግሉ ዘርፍ ማበርከት የሚችለውን አስተዋጽኦ የሚያሳይ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
የአርባ ምንጭ ኩሪፍቱ ሪዞርት የግሉ ዘርፍ ማበርከት የሚችለውን አስተዋጽኦ የሚያሳይ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአርባ ምንጭ ከተማ የተገነባው ኩሪፍቱ ሪዞርትና ስፓ የግሉ ዘርፍ ማበርከት የሚችለውን ከፍተኛ አስተዋጽኦ በግልጽ የሚያሳይ ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአርባ ምንጭ ከተማ በ52 ሺህ ካሬ ሜትር ስፋት ላይ ያረፈውን የኩሪፍቱ ሪዞርትና ስፓ በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል፡፡ ፕሮጀክቱ በውስጡ 53 ቅንጡ ቪላዎችን […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
