ምክርና ጥቆማ ለፌደራል ፖሊስ፤ የጅምላ ፍተሻ ሕዝብን ማሸበር ነው፤ - Ethiopia Observer
Summary by Ethiopia Observer
1 Articles
1 Articles
ምክርና ጥቆማ ለፌደራል ፖሊስ፤ የጅምላ ፍተሻ ሕዝብን ማሸበር ነው፤ - Ethiopia Observer
በትላንትናው የመንግስት ዜና እወጃ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነሩ በሰጡት መግለጫ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ማህበራዊ ድህረ-ገጾችን በመጠቀም ለአመጽ ቅስቀሳ የሚያደርኩ አካላትን አድኖ ለመያዝ የተጠናከረ የጅምላ ፍተሻና የእጅ ስልክ ብርበራ እንደሚያደርግ ዛቻና ማስፈራሪያዎች የተቀላቀለበት መግለጫ ሰጥቷል። በመጀመሪያ ይህ ዜጎችን በየመንገዱ ድንገት አስገድዶ በማቆም ስልካቸውንም ሆነ እራሳቸውን የመበርበር እርምጃ ፍጹም ተቀባይነት የሌለው፣ የዜጎችን ሰብአዊ መብቶች የሚጥስና ሽብርን የሚነዛ ሕገ ወጥ እርምጃ ነው። የከፋ ችግር ሲኖርና ለአጭር ጊዜ ብቻ ተመጣጣኝ የሆነ ብርበራ ጥንቃቄ በተሞላው መልኩ ሊካሄድ ይችላል። ነገር ግን ፖሊስ በአዋጅ ከነገ ጀምሮ የሁሉንም ሰው ስልክ በየመንገዱ እበረብራለሁ ብሎ እንዲያውጅና
·Ethiopia
Read Full ArticleCoverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium