Published 16 hours ago • loading... • Updated 17 hours ago
ብልጽግና ፓርቲ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 438 መቀመጫ አሸነፈ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
ብልጽግና ፓርቲ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 438 መቀመጫ አሸነፈ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በተካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ብልጽግና ፓርቲ 438 መቀመጫዎችን አሸንፏል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ተስፋዬ ንዋይ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤትን ይፋ አድርገዋል። ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከተወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ከፍተኛ መቀመጫ ያገኘ ፓርቲ መንግሥት መመስረት እንደሚችል ይታወቃል። ጠቅላላ ምርጫው በ1ሺህ 139 ምርጫ ክልሎች ላይ የተካሄደ ሲሆን ከዚህም ውስጥ የ501 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና በክልል ምክር ቤት ከ638 የምርጫ ክልሎች ላይ መካሄዱ ይታወቃል። The post ብልጽግና ፓርቲ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 438 መቀመጫ አሸነፈ appeared…
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
