institutional access

You are connecting from
Lake Geneva Public Library,
please login or register to take advantage of your institution's Ground News Plan.

Published loading...Updated

ሶማሌ ክልል ከ16 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ - Welcome to Fana Media Corporation S.C

Summary by fanamc.com
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል የገቢዎች ቢሮ ባለፉት 11 ወራት ከ16 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰብስቧል። የቢሮው ኃላፊ አቶ መሀመድ አብዲ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ 17 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ እስካሁን ከ16 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ ተችሏል። በክልሉ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት የተውጣጣ ግብረ ኃይል በማቋቋም በተሰራው ስራ የተሻለ ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን ጠቁመዋል። ለልማት፣ ለሰላም እና ለሌሎች ጉዳዮች ገቢ መሰብሰብ ከፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው አንስተው÷ ኅብረተሰቡ አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግም ጥሪ አቅርበዋል። በዮናስ ጌትነት The post ሶማሌ ክልል ከ16 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ appeared …
DisclaimerThis story is only covered by news sources that have yet to be evaluated by the independent media monitoring agencies we use to assess the quality and reliability of news outlets on our platform. Learn more here.

Bias Distribution

  • There is no tracked Bias information for the sources covering this story.

Factuality 

To view factuality data please Upgrade to Premium

Ownership

To view ownership data please Upgrade to Vantage

fanamc.com broke the news in on Tuesday, June 24, 2025.
Sources are mostly out of (0)