107 የገጠር ቀበሌዎች የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ ሆኑ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
All
Left
Center
Right
107 የገጠር ቀበሌዎች የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ ሆኑ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ባለፉት 9 ወራት 107 የገጠር ቀበሌዎች የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ ከኢነርጂ ሽያጭ፣ ከአዲስ ደንበኞች መስተንግዶ፣ ከማያገለግሉ ንብረቶች ሽያጭና ከሌሎች ልዩ ልዩ የገቢ ምንጮች ለመሰብሰብ ከታቀደው የገንዘብ መጠን 97 በመቶ አፈፃጸም መመዝገቡ ተመላክቷል፡፡ የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ አንዋር አብራር÷ባለፉት ዘጠኝ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium
Ownership
To view ownership data please Upgrade to Vantage